Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የማያውቁትን መስራት ከጥቅሙ ጉዳቱ ይብስ የማያውቁት ምን ያውቅ የማያዛልቅ ጸሎት ለቅስፈት የማያደርግ አንትን ከቤተክርስቲያን ይቆማል የማያድግ ልጅ ባራስ ቤቱ ዳንኪራ ይመታል የማያድግ ልጅ ታዝሎ ያፏጫል የማያድግ ልጅ ቅዘን ይበዛዋል የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል የማያድግ ጥጃ ከበሬ ፊት ይነጫል የማያግዙ በፈር ያግዛሉ በከንፈር የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል የማያፍር እንግዳ ባለቤቱን ይጋብዛል የማይሆን ነገር የተገላቢጦሽ ያችን ላንቺ ማናለሽ የማይመለስ ማር ሹመኛ ይበደረዋል የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር የማይመስል ነገር ለሴት አትንገር የማይመቱት ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል የማይመቱት ልጅ ቢቆጡት ያለቅሳል የማይሰማ ሰው ልቤን አፈረሰው የማይሰማ ጆሮ ከጎረቤት ያጣላል የማይሰራ አይብላ የማይረዳ አይጥላ Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra