Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የማይሰራ አይብላ የማይረዳ አይጥላ የማይስማሙ ዝንቦች ጥምብ ይልሳሉ የሚስማሙ ንቦች ማር ይጎርሳሉ የማይቀርልህን አንግዳ አጥበቀህ ሳመው የማይቀና ባይወለድ የማያስብ ባይነግድ የማይቀና ባይወለድ የማያስብ ባይነግድ ይሻላል የማይቀና ባይወልድ የማያስብ ባይነግድ የማይቀና ባይወልድ የማያስብ ባይነግድ ይሻላል የማይበሉት አህል ከአፈር እኩል ነው የማይበላ የለም የማይጠግብ ባሰ የማይተማመኑ ባልንጀሮች በየወንዙ ይማማላሉ የማይተማመኑ ባልንጀሮች አየወንዙ ይማማላሉ የማይተማመን ባልንጀራ በየወንዙ ይማማላል የማይተች አይፍረድ የማያተርፍ አይነግድ የማይቻል ጠላት ስለ ወዳጅ ይቆጠራል የማይቻል ጠላት ከወዳጅ ይቆጠራል የማይችሉት ድንጋይ ሲያወጡት ደረት ሲያወርዱት ጉልበት ይመታል የማይከፍል ባለእዳ የሰጡትን ይቀበላል የማይነጋ መስሏት አቋቱ ላይ አራች የማይዘልቅ ማህበር በጠጅ ይጀመራል የማይዘልቅ ማህበር አሜሪካ ይጀመራል Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra