Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የተማረና ታጥቦ የተቀመጠ ብርጭቆ ፈላጊ አያጣም የተጠማ ከፈሳሽ የተጠቃ ከነጋሽ የተናቀ ሰፈር በአህያ ይወረራል የተናቀ ብእር ይገነፍላል የተናቀ እንትን ያስረግዛል የተናቀ ያስረግዛል የተናገሩት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ የተናገሩት ከሚጠፋ ጽፎ ማስቀመጥ የተናጠ ወተት ቅቤ ይወጣዋል የተንቀለቀለች አፍሳ ለቀመች የተንቀዠቀዠች ውሻ ላፏ ሊጥ ለወገቧ ፍልጥ አታጣም የተከፋ ተደፋ የተገነዘች ነፍስ የተለጎመች ፈረስ የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው የት ትሄጃለሽ ቢላት በታክሲ አለች የት ትሄጃለሽ ቢሏት በታክሲ የት አውቅሽ ብሎ አጥብቆ ሳመኝ የቸኮለ አፍስሶ ለቀመ የቸገረው እርጉዝ ያገባል ስትወልድበት ገደል ይገባል የባሰበት እመጫቷን የቸገረው ዱቄት ከንፋስ ይጠጋል Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra