Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የቸገረው ዱቄት ከንፋስ ይጠጋል የነሀሴ ውሀ ጥሩ ነው የሚጠጣው የለም የድሀ ነገር ፍሬ ነው የሚሰማው የለም የነብርን ጭራ አይዙም ከያዙም አይለቁም የነቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥ የነቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ብሎኬት የነቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው አስቤስቶስ የነቶሎ ቶሎ ቤት ግርግዳው ጭራሮ የነቶሎ ቶሎ ቤት በሊዝ ተሽጠ የነቶሎ ቶሎ ቤት ዘበኛው ቶሎሳ የነፋክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል የእናት እርግማን ወለምታ ነው የእናት ሞትና የግር አሳት አያደር ያንገበግባል የእናት ልጅ ቢጣላ እውነት ይመስላል ለሌላ የእናት ልጅ የሌለው አይበላ ሽሮ የሌለው ምንቸት አይፈላ የናት ሆድ ዥንጉርጉር የናት ሆድ ዥንጉርጉር ወላጅ ቀይና ጥቁር የናት ልጅ የጎን አሳጅ የናት ሞትና የድንጋይ መቀመጫ አያደር ይቆረቁራል የናትን ክፋት የደመናን ውሀ ጥማት ባለቤቱ ያውቀዋል የናት ድሀ የለውም Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra