Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የወጋ ቢረሳ ፖሊስ ያስታውሳል የወጌሻ ልጅ ዛፍ ላይ ያድራል የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል የዋኘ ይሻገራል የስራ ይከብራል የውሀ ሽታ የአባብ ፍለጋ የለውም የውሀ ውሀ ምን አለኝ ቀሀ የውሀ ጡር በእድፍ ያስታጥባል የውድማ ዘንዶ ይቀጠቀጣል እንደበረዶ የዘመድ ዘመድ ወንዝ ያሻግራል የዘመድ ጥል የስጋ ትል የዘሬን ብለቅ ይቆማምጠኝ አለ ቆማጣ የዘንድሮውስ ብርድ ቆማጥ ያሳቅፋል የዘገነ አዘነ ያልዘገነ አዘነ የዝንጀሮ ለቅሶ መልሶ መላልሶ የዝንጀሮ ስብሰባ በውሻ ጩኸት ይበተናል የዝንጀሮ ንጉስ አሱ ይከምር አሱ ያፈርስ የየጁ ቄስ አንደዜ ቅኔው ሲጎልበት ቀረርቶ ሞላበት የየጁ ደብተራ ቅኔ ቢያልቅበት ቀረርቶ ጨመረበት የደላው ሙቅ ያኝካል የደላው ወርቅ ያስራል Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra