Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ያለ ዝናብ ነጎዳ ያለ ብድር እዳ ያለ ወጉ አህዮች ተዋጉ ያለ ባለቤቱ አይነድም እሳቱ ያለ የሚኖር ይመስላል የሞተ ያልነበረ ይመስላል ያለ ይበዛል (አለ ወፍጮ) ያለህ ምዘዝ የሌለህ ፍዘዝ ያለ መሰረት ቤት ያለ ትምህርት እውቀት የለም ያለ መከራ አይገኝም እንጀራ ያለ መከራ ጸጋ ያለ ድካም ዋጋ አይገኝም ያለ መጥረቢያ አንጨት ሰባሪ የቆማጣ ዘንግ ወርዋሪ ያለ ምቀኛ ኣይገኝ ፍቅረኛ ያለ ሴት ምን ያደርጋል ቤት ያለ ሴት ቤት ያለበሬ መሬት ያለ ስራ መብል ያለዳኛ ውል ያለ ስራ መብል ያለዳኛ ውል አይቻልም ያለ ስራ አይበላ እንጀራ ያለ ስራ አይበላ አንጀራ አለባል ቆጥ አይሰራ ያለስፍራው የተስበረ ሲጠግኑት አስቸገረ ያለስፍራው የተስበረ ሲጠግኑት ያስቸግራል ያለ በሬ ምን ያደርጋል ገበሬ Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra