Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የልጅ ተሟጋች በፊት ሰማይ ያያል ኋላ መሬት የልጅ ተሟጋች ጠዋት ሰማይ ማታ ምድር ምድር ያይ የልጅ ነገር ሁለት ፍሬ አንዱ ብስል አንዱ ጥሬ የልጅ ነገር ጥሬ በገል የልጅ ክፉ ዲቃላ የቤት ክፋ ሰቃላ የልብስ ክፉ ነጠላ የልጅ ክፋቱ አለመከማቸቱ የልጅ ጥፉ በስም ይደግፋ የልጅ ፍቅር የሴት ከንፈር አናትን አያስቀብር የልጅቷን ስጋ በእናቷ ቅቤ የልጅ ፍሬ አንዱ ብስል አንዱ ጥሬ የሎሌ አልቃሽ የሴት ቀዳሽ የሎሌ አልቃሽ የሴት ቀዳሽ የቄስ አውደሽዳሽ የመልኳን ሲሏት የጠባዩዋን የመሬት ሴሰኛ ከመንገድ ዳር ይተኛ የመሬት አርጥብ አሽቱን ደረቅ ምርቱን የመስከረም ውስጡ በጋ ያረመኔ ልቡ ቀጋ የመቀናጆ በሬ ሲመሽ ወደ ቤቱ ይስባል የመበደሪያ አፍ መክፈያ አይሆንም የመተሩበት እጅ ይወዛል የተማከሩት ዳኛ ያግዛል የመታሰር ምልክቱ መጋዝ የመዳኘት ምልክቱ መያዝ Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra