Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ያምራል ብሎ ይሽልሟል ያውቃል ብሎ ይሾሟል ያምሩዋል ይታደሏል ያምና ሞኝ ዘንድሮም ደገመኝ ያምናውን ዘንድሮ የአዋጁን በጆሮ ያሞላቀቁት ልጅ አይሆንም ወዳጅ ያሞሌ ጥጃ በወንዙዋ ትነፋ ያረረበት ያማስል ያረሮ ልጅ ጠለፋ ያረሰ አንደ ልቡ ጎረሰ ያረገዘች ታስታውቅ ከደረቷ ትታጠቅ ያረጀን ሹም ገባር ይከሰዋል ያረጀን ጅብ አህያ ይጥለዋል ያራስ ክፋ መበለት ያደጋ ክፋ አሳት ያራሷን በርጉዙዋ ያራሷን ገንፎ አርጉዙዋ ውጣ ሞተች ያርጋጅ አናጋጅ ያርጋጅ አንጓጅ ያሳደግሁት ውሻ ነከሰኝ ያነደድሁት አሳት ጠበሰኝ ያስረ ይፈታል የሰጠ ይረታል ያስለመዱት ሰው ሁልጊዜ እጅ ያያል ያሰቡት አይገድም ጎኔን ላርገው ጋደም Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra