Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ያንጎርጓሪ ጉልበት የተራጋጭ ወተት ያኖሩት እንቅርት መለያ ይሆናል ያኖሩት እንቅርት ያገለግላል ያኩራፊ ምሳ እራት ይሆነዋል ያኩራፊ ምሳው የነበረ አራት ይሆነዋል ያኮረፈ ልብሱን አራገፈ ያኮረፈ ምሳው አራቱ ነው ያወረደ መአቱን ያመጣ ምህረቱን ያወቀ ተጠነቀቀ የዘነጋ ተነጠቀ ያወቀ ተጠነቀቀ የዘነጋ ተወጋ ያወቀ ተጠነቀቀ ያላወቀ ተነጠቀ ያወቀ ናቀ ያወቀ ዘለቀ ያላወቀ አለቀ ያወቁ ሲታጠቁ ያላወቁ ተሳቀቁ ያዋቂ ሴት ቤት አለው ውበት ያዋቂ አጥፊ የእስራኤል ጣፊ ያዋቂ አጥፊ የጾመኛ ገዳፊ ያዋጁን በጆሮ የእለቱን በቀጠሮ ያውሬ ስጋ ለወሬ ያውቃል ብሎ ያሟል ያምራል ብሎ ይሸልሟል Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra