Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ያውቃል ብሎ ያሟል ያምራል ብሎ ይሸልሟል ያውቃል ብሎ ይሾሟል ያምራል ብሎ ይሽልሟል ያው አንዳያችሁኝ ቅዳሜ የወጣሁ ይቆጡኛል ብዪ አርብ ማታ መጣሁ ያዙኝ ልቀቁኝ ያዛዥ ቤተ ክርስቲያን ሳሚ ያጋፋሪ ራስጌ ቋሚ ያየ ላውራ ቢል ያልሰማ አወራ ያየ ላውራ ቢል የሰማ አወራ ያየ ልናገር ቢል የሰማ ላውራ አለ ያየ ሲሄድ የሰማ ይመጣል ያየ ቢሄድ ያልሰማ ይመጣል ያየ ይናገራል የተወለደ ይወርሳል ያዩትን ሊሰሩ አይናቸውን ታወሩ ያዩትን ቢያጡ ያላዩትን ይቀላውጡ ያያን ጨንቋራ ሁሉ ያየዋል ያይጥ ምስክሯ ድንቢጥ ያይጥ ሞት የድመት ሰርግ ያይጥ እርዳታ በጭራንፎ ያልቃል ያይጥ ፋከራ ለመከራ ድመት ምን ሊበላ ያይጦች ዝላይ ለነኣቶ ውሮ ሲሳይ ያደረገችውን ታስታውቅ ከደረቷ ትታጠቅ Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra