Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ያገርህ ዱር ፍራትን ያስወግዳል እንጂ ከሞት አያድንም ያገርን ሰርዶ ያገር በሬ ያወጣዋል ያገባሽስ ይፈታሻል ይብላኝ ለወለደሽ ያገባሽ ይፈታሻል ይብላኝ ለወለደሽ ያገባሽ ይፈታሻል ወዮለት ለወለደሽ ያገኘ ከራሱ ያጣ ከዋሱ ያጓኑት ድንጋይ ተመልሶ ራስን ያጓኑት ድንጋይ ተመልሶ ራስን ይመታል ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ያጣጣመ የቆረጠመ ያጣ ሰው ያገኝ አይመስለውም ያጥንት ፍላጭ የስጋ ቁራጭ ያፍ እማኝ አደረገኝ ለማኝ ያፌን አስክውጥ አድሜ ይስጠኝ ይላል አርኩም ያፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም ያፍ ዘመድ በመንገድ አይገድ ያፍላ ለማኝ አደረገኝ ለማኝ ያፍላ የለው ቀርፋፋ ያፍላ የለው ቀፋፋ ይሄ እንግዳ ቸኮለ ሊያድር ነው መሰለኝ Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra