Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የመታሰር ምልክቱ መጋዝ የመዳኘት ምልክቱ መያዝ የመነነ ከዱር የሞተ ከመቃብር የመነነ ከዱር የሞተ ከመቃብር አይወጣም የመነኩሴ ሎሌ የክረምት አሞሌ የመንማና የለው ገናና የመንታ እናት ተንጋላ ትሞት የመንገድ ዳር እሸት ባል የሌላት ሴት የመንገድ ዳር እሽት ባል የሌላት ሴት ለማንም ናት የመንዝ ልጅ እራያ ሂዶ ብልቱን አያወዛውዝም የመከሩበት ሞተ የወርወሩበት ተሳተ የመከራ ልጅ ሁል ጊዜ መከራ መስሎ ይታያል የመከራ ሌሊት አያልቅም የመከራ ሎሌ መከራ መስሎ ይታያል የመከራ ውዝፍ ያለበት ነጋዴ ከሚወረር አገር ይደርሳል የመከራን ጉድጓድ ሚዳቋ አትዘለውም የመኮንን ልጅ በከተማ የድሀ ልጅ በውድማ የመኮንን ልጅ አዘን ቢነግሩት አደን የመዝሙር መጀመሪያ ሀሌታ የዘፈን መጀመሪያ እስክስታ የመጠጡት ቅልጥም ከብርንዶ ይጥም የመጣ ሳይመጣ የውሃ ቦይ ጥረግ Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra