Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ይሉኝ አይል ውሽማ ዶሮ ሲጮህ ይማለላል ይሉኝ አይል የኋላውን አያይ ይሉኝ አይል ጸሀፊ ከሙሴ ይገድፋል ይሉኝታ ተፈርቶ አስከመቼ ተቆራምቶ ይሉኝታና መጠቀም ባንድነት አይገኙም ይሉኝታ የራስ አሊን ቤት ፈታ ይመሰክረዋል ለነፍሱ ይፈተፍተዋል ለከርሱ ይመስል አይመስል የጠይብ እጅ ተከሰል ይመታሉ የሚጠሉ ይመስል ይስማሉ የሚወዱ ይመስል ይሙት የገደለ ይካስ የበደለ ይማሩኝ እያልክ ከምትታማበት አትገኝ ይማሰላል ካሉ ይዛመዳል አይገድም ይሰጠኝ መስሎ ሊሽጠኝ ይሰጡኛል ብሎ ከሰጠ ቆጥቦ የበላ በለጠ ይስጡ ብሎ ከሰጠ ቆጥቦ የበላ በለጠ ይሰጣል መስሎ ይሽጣል ይስብረኝ ይሰንጥረኝ የሚሉ የሰውን ልብ ሊሰብሩ ይቅር ለእግዜር ወድቆ አማይሰበር ይቅር ለእግዜር ወድቆ አይሰበር ሞቶ አይቀበር ይቅደም ደግነት ይከተል ቸርነት Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra