Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ይቅደም ደግነት ይከተል ቸርነት ይበላ እንደ ቤቱ ይሰራ እንደ ጉልበቱ ይበላ እንደ ቤቱ ይሰራ እንደ ጎረቤቱ ይበላው ካጣ ይበላበት ያጣ ይበጃል ያሉት መድሀኒት አይን አጠፋ ይበጃል ያሉት ኩል አይን አጠፋ ይብላ እንደ ቤቱ ይስራ እንደ ጎረቤቱ ይብላኝ ለወለደሽ ያገባሽስ ይፈታሻል ይብራና ይብራ ተጣሉ በሰው ሽንብራ ይታደሏል አንጂ ይታገሏል ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ይቺ ባቄላ ያደረች አንደሆን አትቆረጠምም ይቺን ለኛ ጥሬን ለጌኛ ይቺም ቂንጥር ሆና ቡታንታ አማራት ይቺን በላህ ብለህ ጦሜን አታሳድረኝ አለ አሉ ይውደደኝ የጀርባዪ ቅማል አለች አንዷ ይገርማል አህያ ከዥብ ይከርማል ይደንቃል ይገርማል አህያ ከዥብ ይከርማል ይኖሩዋል በደጋ ይተኙዋል በአልጋ ይወልደዋል ካሉ ይመስለዋል አይገድም Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra