Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የሀምሌ ብራ የባልቴት ወብራ የሀምሌን ውሀ ጥም የህዳርን ራብ የሚያውቅ ያውቀዋል የሀምሌ ጭቃ ቅቤ ለጋ የሀር ገመድ የበቅሎ ክበድ የሀብታም ልጅ ሲጫወት የድሀ ልጅ ይሞታል የሀብታም ልጅ ወደ ቦሌ የድሀ ልጅ ወደ ባሌ የሀጢአት ክፉ ጉቦ የበሽታ ክፉ ተስቦ የሀጥኡ ዳፋ ጻድቁን ያዳፋ የሁለት ሴቶች ባል ይሞታል ይበላል ሲባል የሁለት አገር ስደተኛ የሁለት እዳ ከፋይ የኋላ የኋላ አይቀርም ዱላ የህልም ሩጫ የጨለማ ፍጥጫ የሆነ አይመለስ አሳት አይጎረስ የሆድ ማበድ ያስቃል በግድ የሆድ ምቀኛ አፍ ነው የሆድ ምቀኛው አፍ ነው የሆድ ብልሀት የጋን መብራት የሆድ ነገር ሆድ ይቆርጣል የለመነ መነመነ 123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra