Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ዛፍ በሌለበት አንቧጮ አድባር ይሆናል ዛፍ ዝናብ ያስጥላል ትልቅ ሰው ከዳ ያስጥላል ዛፍ ያለቅርንጫፍ አይደምቅም ሰው ያለሰው አይከበርም ዛፎች ቢጠፋ ቁጥቋጦች ተሰለፋ ዛፎች ቢጠፋ ቁጥቋጦች ዛፎች ነን አሉ ዛፎች አለቁ እና ግራሮች ዛፍ ሆኑ ዜማ በሀሌ ነገር በምሳሌ ዝሆኑ ሳለ ዱካውን ዝሆን ለቀንድ ባላባት ለትውልድ ዝሆን ማለት ከሞኝ ያስቆጥራል ዝሆንም ለሆዱ ድምቢጥም ለሆዱ ወደ ወንዝ ወረዱ ዝሆን ቂጡን ተማምኖ ግንድ ይውጣል ዝሆን ቢያንቀላፋ ዛፍ ተደግፎ ነው ዝሆን አንሆት ፍለጋው ወዴት ዝሆን እንሆ ፍለጋው ወዴት ዝሆን ጥርሱን አዝመራ ገብሱን ዝሆንና ዝሆን ቢጣሉ የሚጎዳው ሳሩ ዝሆን የዋለችበትን ትመስላለች ዝም ባለ አፍ ዝምብ አይገባበትም ዝም ብትል ባትከበርም ችላ ትባልበታለህ Previous12345678Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra