Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ዝም ብትል ባትከበርም ችላ ትባልበታለህ ዝምታ ለበግም አልበጃት አስራ ሁለት ሆና አንድ ነብር ፈጃት ዝምታ ራሱ መልስ ነው ዝምታ ራሱን የቻለ መልስ ነው ዝምታ ወርቅ ነው ዝምታ ወርቅ ነው መናገር ብር ነው ዝም አይነቅዝም ዝም ያለ ተንኮለኛ ይመስላል አንብላ ያለ ስስታም ይመስላል ዝርክርክ ከወንፊት የባሰ ዝክዝክ ዝቅ ቢል ከገብርዬ ከፍ ቢል ከዚያ ሰውዬ ዝባድን ከውሻ እምነትን ከባለጌ ኣትሻ ዝናር የሌለው ነፍጠኛ አለንጋ የሌለው ፈረሰኛ ዝናብ ለዘር ጠል ለመከር ዝናብ ለዘር ጠል ለመኸር ዝናብ ሊጥል ሲል ይነፋፍሳል ዝናብ ሊጥል ሲል ይነፍሳል ዝናብ ሲያባራ ከዋሻ ምን ሊሻ ዝናብ ሲያባራ ዋሻ ምን ያሻ ዝናብ ሳይመጣ ሁሉ ቤት እንግዳ ባይመጣ ሁሉ ሴት ዝናብ ሳይመጣ ገና የውሀን መንገድ መጥረግ ደህና Previous12345678Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra