Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ዘላለም ከመፍሳት አንዴ መቅዘን ዘመነ ግልምቢጥ ውሻ ወደ ሰርዶ አህያ ወደ ሊጥ ዘመነ ግርምቢጥ ውሻ ወደ ሰርዶ አህያ ወደ ሊጥ ዘመን እንደንጉሱ አውድማ እንደንፋሱ ዘመን የሚወልደውን ንጉስ የሚፈርደውን ዘመን የሚወልደውን ንጉስ የሚፈርደውን የሚያውቅ የለም ዘመን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ዘመን የወለደው ንጉስ የወደደው ዘመን ያነሳው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ዘመደ ብዙ ጠላሽ ቀጭን ነው ዘመደ ብዙ ጠላው ቀጭን ነው ዘመዱን ያማ ገማ ዘመዱን ያማ ለራሱ ገማ ዘመዱን ያማ እራሱ ገማ ዘመድ ሲጣላ ያረክሳል ዘመድ ሲፈራ ላሊበላ ሲኮራ ዘመድ በዘመዱ አይጨክንም ሆዱ ዘመድ ቢረዳዳ ችግርም ባልጎዳ ዘመድ ቢረዳዳ ችግርም አይጎዳ ዘመድና መድሀኒት የተቸገሩ ለት 12345678Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra