Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አህያ ሲጭኑ ሶስት ሆኖ መንገድ ሲሄዱ ሁለት ሆኖ አህያ ቀንድ ቢያወጣ ቁራ እንዴት በነጣ አህያ በሞተች ባመቷ ኩርኩር አህያ ቢሞት ጉዞ አይቀሩም ገዥ ቢጠፋ ተገዥ አይጠፋም አህያ ቢረግጥህ መልሰህ ብትረግጠው አህያው አንተ አንጂ አሱ አይደለም አህያ ተማሎ(ተማምሎ) ጅብን አወረደ አህያ ታመዱ ሰው ተዘመዱ አህያ አታመካኝብኝ ትበላኝ አንደሁ እንዲያው ብላኝ አለች አህያ እንኳን በወለደች ታርፋለች አህያ አንደምትታለብ ከላሞች ፊት (ለፊት) ትቅለበለብ አህያ እጅብ ለቅሶ ሄደች አህያና ጓያ በአምሳያ አህያና ፋንድያ አራዳና ገበያ አህያን ስጋ ጭነህ ጅብን ንዳ ብለህ አንጃ ይሆን ብለህ አህያን በመንገድ ካህንን በመርገድ አህያን በመንገድ ካህንን በማርገድ ኣህያን ባመድ ካህንን በማእድ አህያን አባትህ ማን ነው ቢሉት ፈረስ አጎቴ ነው አለ አህያ ከመሞቷ መጎተቷ ኣህያ የሌለው በቅሎ ያንኳስሳል Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra