Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ኣመድ በዱቄት ይስቃል አመድ ባለበት በስመአብ ማለት የተኛ ጋኔን መቀስቀስ ነው ኣመድ ያጠለቀው ጉልቻ የላቀው አመጸኛ ሎሌህን በሰው ፊት አትዘዘው አሙኝ ብለህ ካሙህ አትገኝ አማቱን ምታ ቢለው ሚስቴን በየት አልፌ አለ ኣማትና ምራት ሳይስማሙ መሬት ኣማትና ምራት አሳትና አራት ሳይስማሙ መሬት ኣማቻችን አፈኛ ቢመለስ ወደኛ ወይ አኛ እንሁን አሳረኛ አማቻችን አፈኛ ይመለስ ወደኛ ኣማች የበላው አሳት የበላው አማችና ቂጥ ትርፍ ነው አማችና ጋሻ ካልሰጎዱት አይወድም ኣማጭ ለልማዱ የበቅሎ ክበድ የሀር ገመድ ኣለኝ ይላል አማጭ ረማጭ አምላክ የተቆጣው በረዶ ከድንጋይ ላይ ወርዶ አምራለሁ ብላ ተኩላ አይኗን አጠፋች ቸኩላ አምሳ ሆነው አምሳ በግ ፈጁ አምሳ ሎሚ ለአንድ ሽክም ነው ለአምሳ ጌጥ ነው አምሳ ሎሚ ላምሳ ሰው ጌጡ ነው ላንድ ሰው ሸክሙ ነው Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra