Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አምሳ ሎሚ ላምሳ ሰው ጌጡ ነው ላንድ ሰው ሸክሙ ነው አምሳ ሰማ ጆሮ ገማ አምሳ ዳቦ ከመላስ አንዱን መቅመስ አምሳ ዳቦ ከመላስ አንዱን መጉረስ አምሳ ዳቦ ከመላስ አንዱን መግመጥ ኣምባ ያለው ፈሳሽ ወንዝ ያለው መላሽ አምነው የሞገቱት አያስረታ ዝግ ብለው የታጠቁት አይፈታ አምና ላሞቹ ዘንድሮ ጥጆቹ አምና እረኞቹ ዘንድሮ በጎቹ አምኖ ለሚሟገት ረቺ የለው ብቻውን ለሚሮጥ ቀዳሚ የለው አምኖ ይሟገቷል አጠገቡበት ይሽምቷል አሞራ ሲበሉ ስሙን ጅግራ ይሉ አሞራ በበላ ጥፍጥሬን በዱላ ኣሞራ በዛፍ ውርርድ በጫፍ አሞራና ቅል ተጋቡ አሞራው በረረ ቅሉም ተሰበረ አረመኔ በጭካኔ ሙግት በውጣኔ አረምና ጥላት ሳይዘሩት ይበቅላል አረጉን ሲስቡት ዛፍ ይወዛወዛል አራስ የእጅዋን ድመት የልጅዋን አራስ የእጅዋን ድመት የልጅዋን ትበላለች Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra