Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አራስ የእጅዋን ድመት የልጅዋን ትበላለች አራት ቁና አጃ ቢጠፋባት ሁለት ቁና ስንዴ ይዛ ከጠንቋይ ቤት አር ሲቀብጥ አንግላል ይወድቃል አርሶ ያልበላ ሆነ ነሁላላ አርሶ ያልጠገበ ነግዶ አር ቢሰበሰብ ግድግዳ ይሆናል አርባ አመት ቢቀመጥ በደል አያረጅም አርባ አመት ከሆነው ጋር ምከር ከሰላሳ አመት ልጅ ጋር መክት አር የነካች ጣት ገማች ተብላ ተቆርጣ አትጣልም አርጂ ጥኑ ነው አሮጌ መጥረጊያ ቤት አያጠራም አሮጌ ማሳ ያረሰ ለእንጀራ ልጅ ያጎረሰ አሮጌ ውሻ በከንቱ አይልህም አሰሩት ተበተቡት በኋላ ሊፈቱት አሰተኛ ሲናገር ይታወቃል በሶ ሲበሉት ያንቃል ኣሰት ሲናገሩ ውቃቢ ይርቃል ኣሰት አያድንም መራቆት መልክ አያሳምርም አሰትና አውነት የቱ ይረታ ጠዋት አሰድ ያየውን አይሰድ አሳ ለወጋሪ ነገር ለጀማሪ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra