Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አሳማ በበላ ጉፍጠራን በዱላ አሳም በበላ ጎፍናኔን በዱላ አሳሳች ከላይ ሲሉት ከታች አሳይቶ መሳሳት የሰጭ ቅሌት አሳይቶ መሳሳት የሻጭ ቅሌት ኣሳቀኝ ገንፎ ከምሳዬ ተርፎ አሳቀኝ ገንፎ ከአራቴ ተርፎ አሳዳጊ ለበደለው ለክፋት ያደለው አሳዳጊ ለበደለው ፊትህን አትስጠው አሳፋሪ ሎሌህን እሰው ፊት አትላከው አሳፋሪ ሎሌህን አሰው ፊት ኣትዘዘው አስራ ሁለት ሆኖ አንድ ነብር ፈጃት አስር የሚመጥ አንድም አያገኝ አሰብ ያለው የመገዘዝ አይጥ ምን ትበላለች እያለ እንቅልፍ ያጣል አስብ ሁለቴ ከመናገር አንዴ አስቀድሞ ማመስገን ለሀሜት ያስቸግራል አስተማሪ ች ጋር ጠሪ አስተካክሎ ይቀዷል ለእግዚአብሄር ብሎ ይፈርዷል አስጨነቀኝ ገንፎ ከራቴ ተርፎ አስቸጋሪ እንግዳ ተዘቅዝቆ ይተኛል Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra