Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አስቸጋሪ እንግዳ ተዘቅዝቆ ይተኛል አስፍቶ ከማረስ ከተቀላቢው መቀነስ አስፍቶ ከማረስ ከበላተኛው መቀነስ አሽከሩን አይዳኝ በገናውን አይቃኝ አሽከር ባንደበቱ ውሻ በጅራቱ አሽከር ባንደበቱ ውሻ በጅራቱ ይታወቃል አሾክሻኪ አነካኪ አቀማመጥ ያላወቀ ከባልና ሚስት መካከል ይቀመጣል አቀበት ያደክማል አርሻ ያዳግማል አቀፈ አዘለ ለባለቤቱ ያም ሽህም ነው አቀፈ ኣዘለ ለባለቤቱ ያም ይሀም ሽህም ነው አቋራጭ ነው ብለህ በገደል አትግባ አቃቢ በተልባ በበላች ገበዙን ተጋረፈው ኣቃቢ ኮሶ ቢጠጡ ቀስ-ገበዙን ኣሻራቸው ኣቅለው ብለው ቆለለው አቅሙን አያውቅ ቶሎ አይታረቅ አበልጄ አትቁም ከደጄ አበበን ጥራ ቢሉት አራሱ መጣ አበቢላ የመስከረም ጠላ አበባ አያገርህ ግባ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra