Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ኣባቱን ሳይመስል የተወለደ ልጅ ከጎረቤት ያሳማል አባቱን አያቅ አያቱን ናፈቀ አባቱን የጠላ የሰው አባት ይሰድባል አባቱን ያላወቀ አያቱን ናፈቀ አባቱ ያልበላውን ኑግ ልጁ አማረው ቅባ ኑግ አባት ሳለ አጊጥ ጀምበር ሳለ ሩጥ ኣባቱን የጠላ የስው አባት ይስድባል አባቱ ያልበላውን ኑግ ልጁ አማረው አባት ያበጀው ለልጅ ይበጀው አባቱን ረስቶ ላማቱ ይነጭ አማቱን ገድሎ እናቱን ያስፈጭ ኣባቱን ረስቶ ላማቱ ይነጭ አማቱን ጋርዶ እናቱን ያስፈጭ አባቱን ገድሎ ላማቱ ይነጭ አማቱን ገድሎ እናቱን ያስፈጭ አባቱን ገድሎ ላማቱ ይነጭ አማቱን ጋርዶ እናቱን ያስፈጭ ኣባቴ ሲሞት እናቴን ያገባ ሁሉ አባቴ ነው አባቴ ትንሽ ነው ብልቴ ትልቅ ነው የሚል የለም ኣባት ሲታማ ልጅ አይስማ አባት አይከሰስ ሰማይ አይታረስ ውሀ አይጠበስ አባት በነውሩ ይከሰሳል ሰማይ በመብረቅ ይታረሳል ውሀ በምንቸት ይጠበሳል አባት ካነሰው ምግባር ያነሰው አባት የሌለው ልጅ መዝጊያ የሌለው ደጅ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra