Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ኣህያ የሌለው በቅሎ ያንኳስሳል አህያ የሌለው በቅሎ ይንቃል አህያ የሌለው ቤቢ ፊያት ይንቃል አህያ የተጨነችውን አትበላም አህያ ያለእውቀት አጅብ ቤት ገባች አህያ ወደ ሜዳ ጅብ ወደ ጓዳ አህያውን ቢፈሩ መደላድሉን ሰበሩ አህያውን ቢፈሩ ዳውላውን መቱ አህያውን አመስግን ብሎ ፈረሱን አዋረደ አህያውን ፈርቶ ዳውላውን አህያው ፈረሱን አህያ ነህ ብሎ ሰደበው አህያ ፈሳች ብሎ ማን አፍንጫ ይይዛል አህያ ፈሳች ተብሎ አፍንጫ አይያዝም ኣህያ የሌለው በቅሎ ይንቃል አለሌን በጉማሬ መንገድን በወሬ አለ መባ ቤተ ክርስቲያን አትገባ አለ መባ ቤተ ክርስቲያን አትግባ አለመንገድ እየሄዱ ጅብን ነገረኛ ያደርጉታል አሉ ኣለመኛ እንትን ቅቤ ቀቡኝ አለች አለማረፍ የተርብ ቤት መቀስቀስ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra