Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አብራ የተኛችው አያለች በቀዳዳ ያየችው አረገዘች ኣብሮ መብላት ያናንቃል አብሮ ማደግ ያናንቃል አብሮ ማደግ ያሳስቃል ኣብሮ የበላን ቅዱስ ዮሀንስ ኣይሽረውም አብን ያየ ወልድን አየ አብዝቶ ከማረስ ከተቀላቢ መቀነስ አቦን አይጠምቅ ወር አይጸድቅ የለም አቦን አይጠምቅ ፍልሰታን አይጥድ የለም አተር መዝራት አቦ በብልሀት አተር ቢጎድል ሽንብራ ይበረክትልናል አተርፍ ባይ አጉዳይ አተርፍ ባይ አጉዳይ አልሞት ባይ ተጋዳይ አታላይ ለጊዜው ያመልጣል በኋላ ይሰምጣል አታላይ ጉድባ ዘላይ አታላይ ባለሟል ባቄላ አሽቶ ይበላል አታላይን ማታለል አጠፊታ ያለው ደስታ ነው አታላይ ወደ ታች ሲሉት ወደ ላይ አታላይ አታች ሲሉት እላይ ኣታማርጭው አንዱን አምጭው Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra