Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አንተም አራዳ እኔም አራዳ ምን ያጣላናል በሰው በረንዳ ኣንተን ብዬ መጣሁ አንተን አጣሁ አንቱ ትተረጉሙ አንቱ ትደረግሙ አንቱ ትራገሙ አንቱ ትደረግሙ አንቺ ምን ቸገረሽ ሁለት አባት አለሽ አንዱ ቢሞትብሽ ባንዱ ትምያለሽ አንቺ ምን አለብሽ ሁለት ባል አለሽ አንዱ ቢሞትብሽ ባንዱ ታለቅሻለሽ ኣንቺ ምን አለብሽ ሁለት ባል አለሽ አንዱ ቢሞትብሽ ባንዱ ትምያለሽ አንቺ ምናለብሽ ሁለት አባት አለሽ አንዱ ቢሞትብሽ ባንዱ ትምያለሽ አንችም አበዛሽው አርጎውን በቅቤ ፈትፍተሽ በላሽው አንቺ ምን አለብሽ ሁለት አባት አለሽ አንዱ ቢሞትብሽ ባንዱ ትምያለሽ አንቺም ማመን ጉም መዝገን አንተን ያመነ ጉም የዘገነ አንተን ያመነ ሁሉ ዳነ አንችው ታመጭው አንችው ታሮጭው አንቺ ክምር አለሁ ብለሻል ተበልተሽ አልቀሻል አንቺን ቢጠሉሽ አጥመዝምዘው ጣሉሽ አለቻት ትኋን ለቁንጫ አንቺማ ታቦኪያለሽ ውሻ ይደፋብሻል አንቺን ጣመሽ አንጂ እኛንስ አስረጀን አንቺው ሲሳይ የተጨንሽው ሲሳይ አለ ጅብ አንቺ ስትጎተቺ አህያ ቀንድ ታወጣለች Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra