Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አንቺ ስትጎተቺ አህያ ቀንድ ታወጣለች አንካሳ በልቡ ኢየሩሳሌም አሳቡ አንካሳ ያለው ደብር አዞ ያለው ባህር ሳይበጠበጥም አያድር አንካሳን ማገም ድንጋይ መቆርጠም አንደበቱ ከጸሎት አጁ ከምጽዋት (ያልተለየ) አንደኛው ልብ ኣብርድ ሁለተኛው ልብ አንድድ ሶስተኛው ነገር ቀስቅስ አራተኛው ጎራዴ ምዘዝ አንደበቱ ሰውን ከመበደል አጁ ሰውን ከመግደል አንድ አይን ያለው ባፈር አይጫወትም አንድ እንጀራ የጣለው አምስት አንጀራ አያነሳውም አንድ በሬ ስቦ አንድ ሰው አስቦ ኣንድ እግር ያለው በከና አይማታም አንድ ጥርስ ያላት በዘነዘና ልትነቀስ ኣማራት አንዱ ሊበላ አንዱ ያገበግባል አንዱ ልብ መካሪ አንዱ ቃል ተናጋሪ አንዱ ሲሻር አንዱ ይሾማል ኣንዱ ሲናገር ያፈዝ አንዱ ሲናገር ያደነዝዝ አንዱ ሲናገር ያፈዝ አንዲ ሲናገር ያደነግዝ አንዱ ባንዱ ሲስቅ ጀምበር ጥልቅ አንዱን ሳይዘው ደረሰ ጊዜው አንዱን ጥላ አንዱን አንጠልጥላ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra