Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አንድ አመት በደመወዝ አንድ አመት በወዝ አንድ አመት ወር ድንጋይ ጠጠር (አይሆንም) ኣንድ አይነድ አንድ አይፈርድ አንድ አይና በእንጨት አይጫወትም ኣንድ ያላት እንቅልፍ የላት አንድ አይና ባፈር አይጫወትም አንድ አይና በግ ሄደች በአንድ አይኗ አንቅልፏን ትፈጃለች በአንድ አይኗ ጊዜን ትጠብቃለች አንድ እግረኛ ያወራውን አንድ ፈረሰኛ አይመልሰውም አንድ ወሬኛ አገር ይፈታል አንድ ቅማል ሱሪ ያስፈታል ኣንድ ወናፍ ሁለት አፍ አንድ ያላት አንቅልፍ የላት ኣንድ ጣት በቆማጣ ቤት ብርቅ ናት አንድነት ያገባል ገነት አንድ ፋሲል ነበረ እሱም ተመተረ ኣንድም ምረጥ አንድም ቁረጥ አንገት ለምን ተሰራ ዞሮ ለማየት ኣንገት ደፊ አገር አጥፊ አንገቷን ደግፈው ቢያዘፍኗት ያለች መሰላት አንጋጣጭ ዱላ ዋጭ አንድ ግንድ ለሺህ አይከብድም Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra