Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አለማረፍ የተርብ ቤት መቀስቀስ ኣለማወቄ በላሁ ተጨንቄ አለማወቄ ከዘመድ መራቄ አለም ሀላፊ መልክ ረጋፊ አለም ተልባ ነው ይሽትብሀል አለም ተልባ ነው ይንሸራተታል አለም አታላይ አንደ በቅሎ ኮብላይ አለራቱ አይቆርስ ኣለረጀቱ አይወርስ አለስራ አይበላ እንጀራ አለባል ቆጥ አይሰራ አለ ሲል ባለቤት ሞተ ይላል ጎረቤት አለቃ ለራሱ አይበቃ አለቃ ለራሱም አልበቃ አለቃ ቢለቅ ለሻለቃ ምንዝር ሲለቅ ላለቃ አለቃ የሌለው ህዝብ አውራ የሌለው ንብ አለቃ የሰጠው አጣሪ የሽጠው አለቃ ያውቃል ድሀ ይጠይቃል አለቅትና ድሀ ውሀ ለውሀ አለቅን! አለቅን! አለች የእንትን ቅማል ኣለ በለኝ ቀለቤን ሞተ በለኝ ከፈኔን አለ በል ቀለቤን ሞተ በል ከፈኔን Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra