Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አዎን ባይ አዳ ከፋይ አሉ ባይ ሞት ተቀባይ አዎን ባይ አዳ ከፋይ አሌ ባይ ሞት ተቀባይ አዎን ብለህ ተሟገት ከጠገበበት ሽንት አዎን ብለህ ተሟገት ከተጠገበ ሽምት አዎን ብሎ የተረታ መሀል አገዳውን የተመታ አዎን ያለች ምላስ እናት የሌላት አራስ አዎን ያለ አያሟግቱ እሺ ያለን አይመቱ አዘለም አቀፈም ተሸከመ ነው አዘለም አቀፈም ያው ተሽከመ ነው አዘለም አሟቀለም ያው ተሸከመ ነው አዘኑ ላይለቅህ ድግሱ አያምልጥህ አዘኑ ላይለቅህ ድግሱ አይራቅህ ኣዘንጊ ወጥ ከአንጀራ ይተርፋል አዘዞ አንድም ተናዞ አንድም ስንቅን ይዞ ኣዘዞ ኣንድም ተናዞ አንድም ስንቅ ይዞ አዙሮ ላየው ብላም ነገር ነው ኣዛኝ ቅቤ አንጓች አዛውንት ዳዊት ሲደግም አንጂ ሲያስፈራራ ተሰምቶም አያውቅ አዛዩን ነካሽ አዝኜ ባሳድረው ሰርቆኝ ሄደ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra