Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አይኗን ቢያጠፋት ቅንድቤን አደራ (አለች) አይን ያጣ ጠምዶ የፈታ አይዋስ ቢዋሰኝ ከባለዳው ባሰኝ አይወጋ ብላቴና አይዘንብ ደመና አይዋጋ ብላቴና አይዘንብ ደመና አይዋጥ አይተፋ መላው የጠፋ አይዞህ አይዞህ ማለት ከመውደቅ ያድናል አይመጣምን ትተሽ ይመጣልን ያዥ አይመጣምን ትተሽ ይመጣል ባሰብሽ አይነስውር ቤት ፊልም መስራት ተጀመረ አይነጋ መስሏት በቋት አራች አይነጋ መስሏት ድመት ናይት ወጣች አይኔን አታስቀው ጥርሴስ ልማዱ ነው አይናፋር ልጃገረድ ከወንድሟ ታረግዛለች አይነጋ መስሏት ቁርሷን ማታ በላች አይ ሰው ሞት አነሰው አለች ዝንጀሮ አይታ የማታውቀውን የሰው ጃኖ ለብሳ ተመለሺ ቢሏት ወዴት ተመልሳ ኣይን ግጥጥ ጥርስ ፍጥጥ አይንህን ያምሀል አንተ ገመምተኛ አንዳይቆረቁርህ ተው ተመለስ ተኛ አይጥፍ ደብተራ ክንፍ የለው ኣሞራ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra