Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አይጥፍ ደብተራ ክንፍ የለው ኣሞራ አያ ጅቦ ሳታመካኝ ብላኝ አለች አህያ አይነጋ መስሏት ቁርስዋን ማታ በላች ኣይጠቅም ጠላ ባልና ሚስት ያጣላ አይጠቅም ጠላ ከጎረቤት ያጣላ አይጥ ሹሩባ ተሰርታ ባለጊዜ ሆነች አይጥ ለሞቷ የድመት አፍንጫን ታሽታለች አይጥ ለሞቷ የድመት አፍንጫን ማሽተቷ አይጥ በበላ ዳዋ ተመታ አይጥ በበላ ዳዋን በዱላ አይጥ በድመት አፍንጫ ወርዶ አህያ ታስሮ በሰርዶ አይጥ በድመት አፍንጫ ወርዶ አህያ ታስሮ ከሰርዶ አይጥ በጉድጓዱ ሰው በዘመዱ አይጥ ነሽ አዩት ክንፌን ወፍ ነሽ እዩት ጥርሴን አይጥ ወልዳ ወልዳ ከጅራቷ ሲደርስ ሲጥ አለች አይጥ ወልዳ ወልዳ ጅራቷ ሲቀር ሲጥ አይጥ ወልዳ ወልዳ ጅራቷ ደርሶ ሲጥ አይጥ ወልዳ ወልዳ ዲቪ ደረሳቸው አይጥ ወልዳ ወልዳ የድመት ሲሳይ አደረገቻቸው አይጥ ጣረ ሞት ይዟት ትጫወታለች ድመት Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra