Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አይጥ ጣረ ሞት ይዟት ትጫወታለች ድመት አይጧ ጣረ ሞት ይዟት ድመቷ ትጫወታለች አይጥም ጠላ ባልና ሚስት ያጣላ አይጥም ጠላ ከጎረቤት ያጣላ አይጥ ለሞቷ የድመት አፍንጫ ታሽታለች አይጥና ዝሆን ቢዋደዱ አሳ ወለዱ አይጥና ድመት ታገሉ ማናቸው ጣሉ ኣይጥና ፍልፈል ሸክላና ገል አይጽፍ ደብተራ ክንፍ የሌለው አሞራ አይጥ ዝሆን አክል ብላ ፈንድታ ሞተች አይፈስ ውኃ አይሰደድ ድኃ የለም አደራ ቢሏቸው ይብሳሉ አሳቸው ኣደራ ጥብቅ ሰማይ ሩቅ አደባባይ አይውልም አባይ አደባባይ አይውል አባይ አደናግር እንደ ነብር አደን ያስረሳል ኃዘን አደንጓሬ የእህል አውሬ አዲስ ወጠ ሰሪ ዝንጅብል ታበዛለች አዳኝ ውሻ ጭገር ባፏ በትር ትርፏ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra