Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አዳኝ ውሻ ጭገር ባፏ በትር ትርፏ አድል አልኩህ እንጂ ጨልጥ አልኩህ አድላዊ ዳኛ አምጡ ይላል የዶሮ ሻኛ ኣድረው ሊለዩ አመል አያሳዩ ኣድረው ሊለያዩ አመልን አያሳዩ አድራሽ ተመላሽ ቀበኛ ደንጊያ ላሽ አዶላ ወርቅ በየወንዛወንዙ እንደድመት ግልገል ሹሞቹ ባይበዙ አጃ ወቅጦ ቢዘሩ ተመልሶ ከዘሩ ኣጃ ፈልፍለው ቢዘሩ ተመልሶ ከዘሩ አገርህ ወዴት ነው ማርያም ውሀ እንግያው ወንድሜ ነሃ አገርህ ወዴት ነው ማርያም ውሀ እንግያው ዘመዴ ነሃ አገር የጋራ ነው ሀይማኖት የግል ነው አገሩ ሩቅ ስንቁ ደረቅ አገሬ ሩቅ ጭብጦዬ ደረቅ አገር ላጣ ሰሜን ምግብ ላጣ ጎመን አገር ሲያረጅ ጃርት ያፈራል አገር በጤና ለማኝ በጭራ አገር ቢጠላህ አልፈህ አልፈህ ታረቅ ኣገር ቢያከብር ለንጉስ ያስቸግር አገር አላት ይበሉኝ ማህደረ ማርያም ቅበሩኝ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra