Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አገር አላት ይበሉኝ ማህደረ ማርያም ቅበሩኝ አገር የሌለው ለጌታ አዳሪ ማጭድ የሌለው መስክ ሰፋሪ አገር የሌለው ለጌታ አዳሪ ማጭድ የሌለው ወራሪ አገር ያለምክር ቤት ያለማገር አገር ያደረው ዘንዶ የወደረው አገር ያጣ ስሜን ምግብ ያጣ ጎመን አገር ጥሎ ቁርበት ጠቅሎ አገው ልቡ ዘጠኝ ስምንቱን ደብቆ ባንዱ አጫወተኝ አገባሻለሁ ያለ ላያገባሽ ከባልሽ ሆድ አትባባሽ ኣገኘሁ ብልሀት አርሶ መብላት ኣገኝ ባይ ልብ የለህም ወይ አጉሊንጥ ባልንጀራ እንብላ ሲሉት እንራ አጉል መጋባት መጋማት አጉል ንግግር ያደናግር ኣጉል ፍቅር ያመናቅር አጉል መንፈራገጥ ለመላላጥ አጉል ልጅ ከመውለድ ነጉላ ልጅ ከመውለድ ይሻላል ማስወረድ ደግሞም ከማስወረድ ይሻላል ሴት መውለድ አጉራሹን ነካሽ የበላበትን ወጪት ሰባሪ ኣጋም ተደግፎ ይዋጋል እንባል አጋምን የተጠጋ ቁልቋል ሲያለቅስ ይኖራል Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra