Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አለ በል ቀለቤን ሞተ በል ከፈኔን ኣለባለቤቱ አይነድም እሳቱ ኣለባል ሴት ወይዘሮ አለማንገቻ ከበሮ አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ ኣለብልሀት ገደል መግባት ኣለ ጉልበት ውሀ መግባት አለአቡን ቄስ አለዘውድ ንጉስ አለአቡን ክህነት አለንጉስ ሹመት ኣለ አባት ጎመን በአጓት አለ አሽከር በቅሎ አለወንድማማች አምባ ጓሮ አለ አቁማዳ መጫኛ አለ ከብት እረኛ አለአቅማቸው አንዋጋ ቢሉ ጀግኖችን አስገደሉ አለ አቻ ጋብቻ ቆይ ብቻ ቆይ ብቻ አለአንድ የላት በዘነዘና ትነቀስ አለ እህል አቁማዳውን ይሞላሉ አለ ዘር ይቀራሉ አለት ለረገጠ ፍለጋ የለው ውሀ ለጠጣ ሽታ የለው ኣለት ለረገጠ ፍለጋ የለው ውሀ ለጠጣ ሽታ የለውም አለኩያ ጋብቻ ቆይ ብቻ አለኩያ ጋብቻ ቆይ ብቻ ቆይ ብቻ ኣለ ነገር ፒያሳን ስንሻገር አለንጉስ ሰላም አለ ደመና ዝናብ የለም Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra