Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አጋምን የተጠጋ ቁልቋል ሲያለቅስ ይኖራል ኣጋሰስ በጭነት ወገብ በመቀነት አጋዘን ሲጠግብ የነፍጠኛ ጎጆ ይታከካል አጋጨው አንደ ነጋዴ ጨው አግባኝ አግባኝ ብለው ሊሽጠኝ አሰበ አግኝቶ ከመዋረድ አጥቶ መኩራት ኣጓት ጠጦ የሰከረ ካሳ በልቶ የከበረ የለም አጎንብሶ በላን ተኝተህ ቀላውጠው አጎንብሶ የሚበላን ተኝተህ ቀላውጠው አጣሪ እንደ ለጋስ ከመንገድ ዳር ትቀመጣለች አጣቢ ነበርን አለቅላቂ አዘዘብን አጣቢ ነበርኩኝ አለቅላቂ ላከብኝ አጤ ከሞቱ በማን ይሟገቱ አጤን መደብ እቴጌን ገደብ ኣጤን ያሻል ቀላጤ አጥልቆ የሚያርስ ከብሮ የማይጨርስ አጥልቆ የማያርስ አጥርቶ የማይጨርስ አጥልቆ የማያርስ ጀምሮ የማይጨርስ አጥር ጥሶ ቅጥር አፍርሶ አጥባቂ ደን ጠላቂ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra