Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አጥባቂ ደን ጠላቂ አጥባቂ ደን ጠባቂ አጣባቂ ፈረስ ከገደል ያደርስ ኣጥብቀህ ጎርሰህ ወደ ዘመድህ ዙር አጥብቀህ ጉረስ ወደ ዘመዶችህ ተመለስ አጥብቀህ ጉርስ ወደ ዘመዶችህ ምልስ አጥብቆ ጠያቂ የናቱን ሞት ይረዳል አጥብቆ ያሰረ ዘቅዝቆ ይሸከማል አጥንት የሚያለመልም ወሬ ሰማሁላችሁ ዛሬ ኣጥንት የሚያለሰልስ ወሬ ሰማሁላችሁ ዛሬ አጥንትና ጅማት በአከላት አጥፊና ጠፊ ወናፍና አናፊ አጥፊው አልሚ መስሎ ይታየዋል ለሰው አጥፍቶ ይርቋል አልምቶ ይሞቋል አጩለው በለው አጭር አህያ ሁልጊዜ ውርንጭላ አጭር ባይኮራ ረጅም ባይፈራ ኣጭር ባይኮራ ነፋስ በወሰደው ነበር አሌላቂ ሰራቂ አሌላቂ አጭላጊ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra