Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አሌላቂ አጭላጊ ኣፈ ምላጭ በደረቅ ይላጭ ኣፈረች ድብኝት አከለች አፈር ማሽ በአንድ እጁ አፈር መላሽ አፈር ብለው አያፈሱህ አህል ብለው አያፍሱህ አፈር ፈጭ ዝርዝር ቁጭ አፈኛ ባፋ ሀይለኛ በመዳፉ አፋ ቅቤ ልቡ ጩቤ አፋ ከኛው ልቡ ከወሬኛው አፋ ከኛ ልቡ ከነኛ አፋን የረቱ አጁን የመቱ አፋን ጠቅሞ ወርቁን ቅሞ አፍላ ያለወጉ ፈላ ኣፍልተው ቢጠጡት ወተት አይፋጅም አፍራ ያለው ማሽላ ተኝቶ ያፈራል አፍ ሲነድ ሆድ ይነድ አፍ ሲናገር ልብ ይንቃል አፍ ሲናገር አፍንጫ ያሽሟጥጣል አፍ ሲከዳ ከሎሌ ይብሳል አፍ ሲከፈት ጭንቅላት አብሮ ይከፈታል Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra