Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እህል ከበዩ ሰው ከገዳዩ እህል ከባዶ ልጅ ከጎዶ እህል ከዘባጣ ልጅ ካርጣጣ እህል ከውድማ ብቻውን ዋለ አያሌ ሰዎችን አንዳልገደለ እህል ከዱር ልጅ ካኤል እህል ሲያጡ የናት ልጅ ይጡ እህል የበቀለበት ያስታውቃል እህል ያለውሀ ንጉስ ያለድሀ እህል አይገፋም እህልን አላምጦ ነገርን ኣዳምጦ እህል ወዳጁን ይጎዳል አህል የያዘ ፈርዛዛ ወርቅ የያዘ ቀበዝባዛ እህል ያለ ውሀ ንጉስ ያለድሀ "እህ" ትበል እናትሽ እኔን አይታ የዳረችሽ አለ ቆማጣ እለት ቆይቶ ላመት እልልታ ደስታ አልልታ ለደስታ እሪታ ለርዳታ አልከና መዥገር ከላም ጡት ተጣብቆ ይገኛል እልክ ምላጭ ያስውጣል እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra