Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እራት የሌለው ቄስ እንደ ልቡ አይቀድስ እሬት ለቀመሰው እንጂ ላልቀመሰው አይመርም እራስ ከተመለጠ ነገር ካመለጠ እራትን ቢንቁ አንድ እጅ ይለቃለቁ እራትን ቢንቁ አንድ እጅን ይለቃለቁ ዳኛን ቢንቁ ከመከራ ይወድቁ አርም ለትህትና እርግማን ያነሰው ገበያ ይፈሳል አራትና መብራት አማትና ምራት አራት የለህም ቢሉት ከወጡ አውጡልኝ አለ እራት የስማይ መብራት እርሟን ብታፈላ አንድ ቁና አተላ አርሟን ብታፈላ ጋን ሙሉ አተላ አርሟን ብታፈላ ጀበናው ሙሉ አተላ አርሟን ጠምቃ ፈጀችው ጠልቃ አርሱ አይወደኝም መከራው አይለቀኝም አርሱ ካለው ላያልፍ በሽተኛው ባይለፈለፍ እርሱ ካለው ላያልፍ ምነው በሽተኛው ባይለፈልፍ እርሷ ስንፋ ራቷን ገንፎ አድርጋ ቢያጎርሷት ተኮሳት አርሷ ወልዳው አልመሰለም አርሷም ጋግራ አልበሰለም እርሱ ራሱ ጊዜ መሆኑን ባያውቀው ጊዜ ጊዜ ይላል ሞኝ ሰው Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra