Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እርሱ ራሱ ጊዜ መሆኑን ባያውቀው ጊዜ ጊዜ ይላል ሞኝ ሰው እርስ በርሱ ስጋን በኩበት ጠበሱ አርስ በርሱ የተከፋፈለ ቤት አይቆምም እርስ በርሱ ያልተደጋገፈ ግርግዳ አይቆምም እርሻ ለባለ ከብት ርስት ለባለ ርስት እርሻ ሲሉ ሞፈር ቆረጣ እርሻ ላጥማጅ መሬት ለተወላጅ አርሻ ቢያለሰልሱት አህል ያሳምራል ገንዘብ ቢያከማቹት ያኮራል እርሻ ቢያርሱ እንደልብ ያጎርሱ እርሻ ያውቋል ያጠብቋል እርሻ ደጉ ሳያደገድጉ እርሻ ጋራ ዞሮ የጎረቤት ዶሮ አርሻው ቢያምር ዳቦውም ያምር አርቅ ቢፈርስ ካስታራቂው ድረስ አርቅ አይፈርስ አይን አይፈስ አርቅ አፍራሽ ቤተክርስትያን ተኳሽ እርቅ ከወርቅ ዛላ ከምርቅ እራቁቱን ለተወለደ ልጅ ለምድ አነሰው ወይ እርቅ ደም ያደርቅ አርቅ የሰው ደም ያደርቅ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra