Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አርቅ የሰው ደም ያደርቅ አርቅ የፈለገ ንጉስን ገበሬ ያስታርቀዋል አርቅ ያልፈለገ ገበሬን ንጉስ አያስታርቀውም እርቅና ስንቅ ከቤትህ ሳለህ ይጠላል አርኩም ይህን አስክበላ እድሜ ስጠኝ ይላል እርሻው ሲያምር ዳቦውም ያምር እርኩም ጉድ ባይ ጦጣ አታላይ እርያ በሬ አይደለም እርጅና ብቻህን ና እርጉዝ ላም ያለው ሰው ደረቅም አያንቀው እርጉዝ ሲያርዱ በወዳጅ ይፈርዱ ሆድ መርበድበዱ አርጎውን ለውሻ እርሱን ለውርሻ እርጉዝን ያቅፋ ይደግፉ እርጥቡ ሬሳ ደረቁን አስነሳ እሰራለሁ ብላ ሄዳ ተላጭታ መጣች እሰር በፍንጅ ጣል በደጅ እሱሱሱሱስ አለ ጎማ መነፋቱን ሳያውቀው እሱ ቀርቶ ሌላ ዘፈን ወጥቶ እሱ አይወደኝ መከራው አይለቀኝ እሱ እርጥብ ነገሩ ደረቅ አሷ ጣፋጭ ልጅቷ ቆንጣጭ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra