Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አለንጉስ ሰላም አለ ደመና ዝናብ የለም አለንጉስ ዘውድ አለ ምሳር ግንድ የለም አለንጉስ ዘመድ አለ ምሳር ግንድ የለም አለንጋ ለፈረስ ጅራፍ ለሰነፍ አለንጋ እስኪመጣ በክርን ያዝግሙብኝ አለንጋ እስኪገዙ በክርን ይተክዙ አለኝ ብሎ ከማፈር የለኝም ብሎ መድፈር አለኝ አንጂ ነበረኝ አይጠቅምም አለ ወንድም ጋሻ አለ ድግር አርሻ አለዋንጫ አይስማት አለቀንጠፋ አይስባት አለዋዛው ቅቤም አያወዛ አለዋዛው ዋዛ ማቄን ትቀጂኦለሽ አለዋዛው ዋዛ ቅቤም አያወዛ አለው አለውና ሳይመታው ቀረ አለዳኛ ሙግት አለገመድ አክት አለዳኛ ቀጠሮ አለቅቤ ዶሮ አለዳኛ አይከሱ አለጥርስ አይነክሱ ኣለዳኛ ኣይካሱ ኣለጥርስ አይነክሱ ኣለጉልበት ሰኮና አለራስ ጉተና አለ ድሀ ዘውድ አለ ገበሬ ማእድ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra