Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አሷ ጣፋጭ ልጅቷ ቆንጣጭ እሳት ለፈጀው ምን ይበጀው እሳት መጣብህ ቢሉት አሳር ውስጥ ገብቻለሁ አለ አሳት ቢቀርቡት ያሳክካል መነኩሴ ቢቀርቡት ይልካል እሳት ቢያንቀላፋ ገለባ ጎበኘው እሳት በሌለበት ጢስ አይኖርም አሳት ቢዳፈን የጠፋ ይመስላል አሳት ቢዳፈን የጠፋ ይመስላል ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላል እሳት ቢፈጃት ወደ ልጅዋ ጣለች እሳት አመድ ወለደ እንዲሉ እሳት ካየው ምን ለየው እሳት አና ጌታ ብርቁ ነው እሳት የሌለበት ቤት ጭስ አይወጣውም እሳትን ምን ብትወደው ከጉያ አይሽጎጥ ወይ ጣራ አታወጣው አሳት አለ እንጨት አይለማ ጆሮ እዳውን አይሰማ እሳት ያለ እንጨት አይለማ ጆሮ አዳውን አይሰማ እሳት አመድ ይወልዳል አሳት ከበላው ወራሪ የዘረፈው አሳት ከበረበረው ሴት የመከረው እሳት ከበረበረው ሴት የበረበረው Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra