Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እሳት ከበረበረው ሴት የበረበረው እሳት ካባረረው ሴት የመከረው አሳት ካልነደደ አያበራም እሳት ካየው ምን ለየው እሳት የገባ ቅቤ አሳት ጭሮ ከነፋስ ላይ እሳትና ነገር ትንሽ ይበቃዋል እሳትና ነገር ቢያጋንኑት ይጋነናል አሳትና ነፋስ ማርና መላስ እሳትና ድሀ ሲነካኩት አይወድም እሳትና ጥል የቀረበውን ያቃጥል እስኪያልፍ ያለፋል አሷ ሰርታ አሷው ታፈርሰዋለች አሷ ሰንፋ ራቷን ገንፎ አድርጋ ቢያጎርሳት ተኮሳት አሷ በፈሳችው በኔ አላከከችው አሷ ነፍጋ ራቷን ገንፎ አድርጋ ቢያጎርሷት ተኮሳት አሷው ሙታ አሷው መርዶ ጠርታ አስሩ ባርፍ ደክሞኝ ዋርካ በፍሬው ፈነከተኝ እስራኤልና ጸሀይ የማይደርሱበት የለም እስቲ ይሁና እናያለን አለች አውር Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra