Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እበት ትል ይወልዳል እበት ትል ይወልዳል ድሀ አብለትን ይወዳል እበትና ኩበት ወጎንና ከብት እባብ ለእባብ ይተያያሉ ካብ ለካብ እባብ ለእባብ ይተያያል ካብ ለካብ እባብ ላይበላው አብላላው እባብ ሲያዩት ይለሰልሳል ጌታ ቢጫወት ባልንጀራ ይመስላል እባብ ስለሆዱ ይሄዳል በሆዱ እባብ ቀጭን ነው ተብሎ ራሱ አይረገጥም እባብ በመርዙ መሬት በወንዙ እባብ በራሱ ጠመጠመ ከሰይፍ ላይ እግሩን አቆመ እባብ በአግርህ በትር በጅህ እባብ ከእግርህ ብትር ከእጅህ አለች ቀበሮ እባብ አፈር ያልቅብኛል ብሎ ሲስስት ይኖራል እባብ እንደ መለሰለስሽ ቅናተ ዮሀንስ በሆንሽ እባብ እንደ መለስለሱ መታጠቂያ በሆነ አሱ እባብ ከምድር ተጋድሞ ሰው በትር ይዞ ቆሞ እባብ የልቡን አይቶ እግር ነሳው እባብ የሚገድለው በምላሱ እኮ ነው እባብን ያየ በልጥ በረየ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra