Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እባብን ያየ በልጥ በረየ እባብ ያየ በልጥ በረየ እባብ ጉድጓዱን አይስት እባብ ጉድጓዱን ውሻ ጌታውን እባብ ግደል ከነበትሩ ገደል እባብ ጥበሽልኝ ይብረድልኝ አባብና ጓጉንቸር ባንድ ይኖራሉ እባብን ሞተ ብሎ እራሱን መርገጥ መቅበጥ እባክህ አታጋልጠኝ ለጠላት አትስጠኝ አባክሽ ያሏት ጎረቤት ትሆን እመቤት እቤት ሆኖ ካሰበ ሄዶ ያልሰጠ በለጠ አቤት ዶሮ ሲታረድ አዱር ቆቅ ይያዛል እቤት ዶር ሲታረድ አዱር ቆቅ ይይዛል እብድ ለእብድ አብሮ ይነጉድ አብድ ቢጨምት እስከ አስኩለቀን እብድ ቢጨምት እስከ አስኩለቀን ነው እብድ ከወፈፍተኛ ቤት ያድራል እብድ አህል ገዝቼ ሚስቴን አሳበድኳት እብድና ብርድ ያስቃል በግድ እብድና ሰካራም የልቡን ይናገራል Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra